Dn Melaku Ezezew

- Melaku Ezezew

ዘመነ ትንሳኤ ( የትንሳኤ ሳምንት)- «ትንሣኤ» የሚለው ቃል የግእዝ ቋንቋ ነው፡፡- መገኛ ቃሉም «ተንሥአ» = ተነሣ የሚለው ግሥ ይሆናል፡፡- «ትንሣኤ» ማለት ታዲያ = መነሣት፣ አነሣሥ ሐዲስ ሕይወት ማግኘት ማለትን ያመለክታል፡፡- «ትንሣኤ» በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በየመልኩ፣ በየዐይነቱ ሲተረጐም ዐምስት ክፍል አለው፡፡1)    አንደኛው «ትንሣ [...]

- Melaku Ezezew

አሥራ ሦስቱ ሕማማተ መስቀል               በሰሙነ ሕማማት ጠቅለል ባለ መልኩ የምናስባቸው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማት አሥራ ሦስት ናቸው፡፡ እነርሱም አሥራ ሦስቱ ሕማማተ መስቀል ይባላሉ፡፡ ለክርስቲያኖች እነዚህን ሕማማተ መስቀል ማወቅና ዘወትር ማሰብ ተገቢ በመሆኑ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡1. ተኰርዖተ ርእስ (ራስና በዘንግ [...]

- Melaku Ezezew

ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም 7ኛ ሳምንት)ጌታችን ወደዚህ ምድር መጥቶ የምስራቹን ቃል ሲያውጅ እስራኤላውያን የተቀበሉት በተደበላለቀ ስሜት ነበር፡፡ በአንድ በኩል ሕዝቡለብዙ ዘመናት በባርነት ሲገዛ ስለነበር ከሮማውያን ቅኝ ግዛት ነጻየሚያወጣቸው መሲህ ይፈልጋሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሕዝቡ ለብዙ ዘመናትበባርነት ቀንበር ስለደከመ ተስፋ በመቁረጥ ተዳክሞ ነበር፡ [...]

- Melaku Ezezew

ስንክሳር (Senksar): ገብር ኄር - የአብይ ጾም 6ኛ ሳምንት:  ይህ ሳምንት የዐብይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት ሲሆን እንደሌሎቹ ሰንበታትና ሳምንታት ሁሉ ይህም ሳምንት የራሱ የሆነ መጠሪያ አለው:: ገብር ኄር ይባላል:: ትርጓሜውም በጎ፣ ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው::በዚህ ሳም... [...]

- Melaku Ezezew

ደብረ ዘይት- የምጽአት መታሰቢያየዐቢይ ጾም 5ኛ ሳምንትየደብረ ዘይት ተራራ የዛሬ ገጽታ ደብረ ዘይት ማለት ቃሉ “ደብር” ሲል ተራራ ሲሆን “ዘይት” ሲል የወይራ ዛፍን ያመለከታል። ባጠቃላይ ደብረ ዘይት የወይራ ዛፍ (የዘይት ዛፍ) የበዛበት ተራራ ማለት ነው። ቦታው የሚገኘው በቅድስት አገር ኢየሩሳሌም ከጎለጎታ (ቀራንዮ) ተራራ በስተምስራቅ በግምት [...]

Bete Dejene

RSS Error: A feed could not be found at http://www.betedejene.org/feeds/posts/default. A feed with an invalid mime type may fall victim to this error, or SimplePie was unable to auto-discover it.. Use force_feed() if you are certain this URL is a real feed.

Kesis Yared

- Kesis Yared Gebremedhin

መቼም አይጨክን አይተዋት የሄሮድስ ሰይፍ ቀልቷቸው በስቃይ አልፋ ነፍሳቸው በግፍ ያለቁ ሕፃናቱ በአዳራሾችሽ ሲደሰቱ በአማረው አክናፍ በረው በረው ያለማቋረጥ አመስግነው የእኒያ መላእክት ጥዑም ዜማ እንዴት ይማረክ ሲሰማ በአላውያን የግፍ ስለት ከምድር ያለፉ ሰማዕታት አክሊሉን ደፍተው በራሳቸው በአምላክ ታብሶ እንባቸው [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

No Titleእኛ እንሙት በደጅሽላዩ ታቹ ተናዶ የቆመውም ተንጋዶእሳት በእሳት ሲደራረብበነፋሱ ሲርገበገብ ያንች ልጆች አርበኞቹየቁርጥ ቀን ደራሾቹተመሙልሽ ከያሉበትጠላትሽን ለመመከትተዋሕዶክፉውሽን ከሚያሳየንለመከራሽ ከሚያቆየንእኛ እንሙት በደጅሽያሳደግሽን ልጆችሽ::             ቀሲስ ያሬድ ገብረ መድኅን/መታሰቢያነቱ በዝቋላ [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

“መኑ ይመስለከ”/መዝ ፹፰-፮/“ዕፍረት ምዑዝ  ኢየሱስ ክርስቶስ፤ኢየሱስ ክርስቶስ መአዛዉ ያማረ ሽቶ ነዉ”።/ኤፌ ፭-፪/አንድም ኢየሱስ ክርስቶስ ምዑዘ ባህሪይ ነዉ።”ንዑ ንስግድ ሎቱ፤እንሰግድለት ዘንድ”/ፊል ፪-፲/ “ወንዕቀብ ትዕዛዛቲሁ፤ትዕዛዙን እንጠብቅ ዘንድ ኑ”።”ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣዉኢነ፤ኃጢአታችንን ያስተሰረይልን ዘንድ” ኑ /መጽሐፈ ቅ [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል አሥር/                                ቅናት መንፈሳዊወጣቱ በቤተ ክርስቲያን ሲኖር ገንዘብ ሊያደርጋቸዉ ከሚገባው ነገሮች አንዱ ቅናት መንፈሳዊ ነው፡፡መንፈሳዊ ቅናት ያለው ወጣት በመንፈሳዊ ሕይወት ሲኖር በሚገጥመዉ በማንኛዉም ተግባር የበኩሉን፣ድርሻውን ለመወጣት ይሞክራል።በውሎውም በአዳሩ ስለ እግዚአብሔር [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

ጥያቄ-ወደ ባሕር ማዶ ከተሻገርሁ አስር ዓመት ይሆነኛል፡፡ ባለሁበት ከተማ ኑሮዬን ለማሸነፍና ቤተሰቦቼንም ለመርዳት ደፋ ቀና እላለሁ፡፡አገሩ የሩጫ በመሆኑ እንደ ኢትዮጵያ ያህል ጥንካሬ ባይኖረኝም ቤተ ክርስቲያንም ቀርቤ በታዘዝኩት ሁሉ አገለግላለሁ፡፡አሁን አሁን ታዲያ መንፈሳዊ ሕይወቴን አደጋ ላይ የሚጥል ፈተና ስለ [...]

News

Earlier
·        በዘመነ ደርግ ሲኖዶስ እንዲበተን ተደርጓል ፤ መስቀል ለጨረታ ቀርቧል ፤ ፓትርያርኩ የሕይወት መስዋዕትነትን ስለ እምነታቸው ተቀብለዋል ፤ አብያተክርስቲያናት ተዘግተዋል ፤ የምዕመናን መንፈሳዊ ሕይወት ፈተና ላይ ወድቋል ፤  …… (አንድ አድርገን ሚያዚያ 16 ፤ 2004 ዓ.ም )፡- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን ክብር ባህል እምነትና ስርዓት መንግሥትና ቋንቋ ያቋቋመች የማትናወጥ ከመሆኗ ጋር ከሔኖክ ፤ ከኖህ ፤ ከመልከ ጼዴቅ ከነብያትና ከሀዋርያት ተላለፈውን ትምህርት [...]
Wed, Apr 23, 2014
(ሪፖርተር  ሚያዚያ 15 2006 ዓ.ም) በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በተደረገላቸው ግብዣ መሠረት በመጪው ዓርብ ግብፅን ለመጐብኘት ዕቅድ የነበራቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ጉብኝታቸውን ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የግብፅ ቤተ ክርስቲያን መጠየቋን ምንጮችን በመጥቀስ የግብፁ ‘ዴይሊ ሳባህ’ ጋዜጣ ዘገበ፡፡  የግብፅ ቤተ ክርስቲያን ምንጮችን የጠቀሰው ዘገባው፣ የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ቴዎድሮስ ሁለተኛ የኢትዮጵያው ፓትሪያርክ ጉብኝታቸውን እንዲያራዝሙ የጠየቁት፣ ሁለቱ አገሮች በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ምክንያት ውዝግብ ላይ በመሆናቸው [...]
Wed, Apr 23, 2014
AFRO TIMES TUESDAY EDITION
ውይይቱ ቀጣዩ የአሰላለፍ ስልትና የምት አቅጣጫ የሚወሰንበት ሊኾን ይችላል ተሳታፊዎች ፍረጃዎችንና ክሦችን በመረጃና በሐሳብ የበላይነት ማጋለጥ ይገባቸዋል (አፍሮ ታይምስ፤ ቅጽ ፩ ቁጥር ፯፤ ማክሰኞ እና ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፲፬ – ፲፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) ገዥው ግንባር ኢሕአዴግ በሃይማኖት ይኹን በማንኛውም ሽፋን የሚደረግን የፖሊቲካ ግጭት ለመመከት በሚል በአዲስ አበባ በተለያዩ አደረጃጀቶች ውስጥ ከታቀፉ አባሎቹ ጋራ ውይይት በማካሔድ ላይ መኾኑ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ዐሥር ክፍለ ከተሞች 116 ወረዳዎች ካሉት ሰባት የግንባሩ አደረጃጀቶች ማለትም የሴቶች፣ ወጣቶች፣ መምህራን፣ የመንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልኾኑ ድርጅቶች ሠራተኞች፣ የአነስተኛ ጥቃቅን ተቋማት ከእያንዳንዳቸው የተውጣጡ ስድሳ፣ ስድሳ አባላትን ያሳተፈና ሦስተኛ ሳምንቱን የያዘ ውይይት በመካሔድ ላይ ይገኛል፡፡ ‹‹የሃይማኖት ተቋማትና ተከታዮች በሰላም አብሮ የመኖር ወርቃማ ተሞክሮና የማስቀጠል ፋይዳው››፣ ‹‹አዲሲቷ ኢትዮጵያና የሃይማኖት ብዝኃነት አያያዝ››፣ ‹‹አክራሪነትና ጽንፈኝነት ከሕገ መንግሥታችን ጋራ ያለው የማይታረቅ መሠረታዊ ቅራኔና መፍትሔው›› በሚሉ ርእሶች በቀረቡ ጽሑፎች ላይ የተመሠረተው ውይይቱ ለአራት ተከታታይ ዙሮች እንደሚካሔድ ተመልክቷል፡፡ ‹‹የመደማመጥ መድረክ›› የተሰኙት የመጀመሪያዎቹ ኹለት ዙሮች፣ ከቀረቡት ጽሑፎች ጋራ በተያያዘ የተዘጋጁ የመወያያ ነጥቦችን አስመልክቶ የተሳታፊዎች ግንዛቤና አቋም ምንድን ነው የሚለውን ለማወቅ ጥያቄዎች፣ አስተያየቶችና አቋሞች በስፋት እንዲነሡና በዚህም ስልት በአባላት ውስጥ ያለውን ስሜት በቀጥታ ለማዳመጥ የታቀደበት መኾኑ ተገልጦአል፡፡ ባለፈው ሳምንት በተከናወኑት የውይይቱ ኹለተኛ ዙር መድረኰች÷ በአወያይነት በተመደቡት የወረዳ ጽ/ቤት ሓላፊዎች አማካይነት በየፈርጁ ተጠቃለው ለበላይ አመራር (ለፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር) ቀርበዋል ለተባሉት የተሳታፊዎች ጥያቄዎች፣ አስተያየቶችና አቋሞች የግንባሩና የመንግሥት አቋሞች፣ መረጃዎችና ዕቅዶች በምላሽነት እንደተሰጡ ታውቋል፡፡ በቀጣይ በሚካሔዱት ኹለት ዙሮች፣ በተናጠል ሲወያዩ [...]
Wed, Apr 23, 2014
AFRO TIMES ON PRESIDENT MULATUS CHRISTIANITY
ቅዳሴው በቤተ መንግሥት ደብረ ገነት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ይከናወናል ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ‹‹ከኹለት ጊዜ በላይ›› በጸሎተ ቅዳሴ አገልግለውበታል የግብጽ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩዎች በትንሣኤ ሌሊት ጸሎተ ቅዳሴ ላይ ተሳተፉ (ቅጽ ፩ ቁጥር ፯፤ ማክሰኞ እና ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፲፬ – ፲፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) ከዕለተ ሢመታቸው አንሥቶ ኢአማኒ (non-believer) እንደኾኑ በተለያዩ ሚዲያዎች ሲነገርባቸው የቆዩት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመና ቤተ ሰዎቻቸው፣ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ቅጽር ውስጥ በምትገኘውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር ባለችው የደብረ ገነት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን በየእሑድ ሰንበቱ የሚከናወነውን ጸሎተ ቅዳሴ እየተሳተፉ ቅዱስ ቁርባን እንደሚቀበሉ ተገለጸ፡፡ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በፕሬዝዳንት ሙላቱ ሹመት ሰሞን በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ደብሯን በእልቅና በማስተዳደር ላይ በሚገኙት መልአከ ገነት አባ መዓዛ ኃይለ ሚካኤል ስም ተፈርሞና የደብሩን ማኅተም ይዞ በቁጥር ደ/ገ/ቅ/ል/ማ/36 በቀን 6/03/2006 ዓ.ም. ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከተላከው ደብዳቤ ለመረዳት እንደተቻለው÷ ከ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. ጀምሮ ሀገረ ስብከቱ በቋሚነት በሚመድባቸው አምስት መነኰሳት ካህናትና በአንድ ዲያቆን ልኡክነት ጸሎተ ኪዳንና ሥርዓተ ቅዳሴ በቤተ ክርስቲያኒቱ ይፈጸማል፤ በዚኹ ሳምንታዊ ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓተ አምልኮ ላይም የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ከነቤተሰቦቻቸው፣ የቤተ መንግሥቱ ሠራተኞችና የግቢ ጥበቃ አባላት እንዲሁም ሕፃናትንና እናቶችን ጨምሮ በርካታ ምእመናን ይገኙበታል፡፡ ደብዳቤው እንደሚያመለክተው፣ ጸሎተ ኪዳኑን የሚያደርሱትና ሥርዓተ ቅዳሴውን የሚፈጽሙት ስድስቱ ካህናት ከአምስት የሀገረ ስብከቱ ገዳማትና አድባራት የተውጣጡ ሲኾኑ እነርሱም ከመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣ ከመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም፣ ከታዕካ [...]
Tue, Apr 22, 2014
ፓትርያርኩ ተገኝተው ፀሎተ ቅዳሴውን መርተው አገልግለውበታል፡፡  በብሔራዊ ቤተመንግሥት ቅጽ ውስጥ በምትገኝውና በደብረ ገነት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ፕሬዝዳንቱ እና ቤተሰቦቻቸው በእለተ እሑድ በሚከናወነው ፀሎተ ቅዳሴ  እየተሳተፉ ቅዱስ ቁርባን እንደሚቀበሉ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሚመድብላቸው አምስት መነኮሳት ካህናትና በአንድ ዲያቆን ልኡክነት ፀሎተ ኪዳንና ሥርዓተ ቅዳሴ በቤተ ክርስቲያኒቱ በመፈጸም ላይ ይገኛል ፡፡አገልጋዮቹም ከመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ፤ ከመንበረ ፓትርያርክ [...]
Tue, Apr 22, 2014
በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የተሰነዘረውን አክራሪነትን ፍረጃ ተሳታፊዎቹን አስቆጣ ፍረጃው ለውይይቱ አካሄድ ከተቀመጠው አቅጣጫ ውጪ ነው ተብሏል፡፡ ‹‹ መንግሥት ማኅበረ ቅዱሳን አክራሪ ለመሆኑ አስገራሚ አስገራሚ ማስረጃዎች አሉት›› በስብሰባው ላይ የተነሳ ፍረጃ እና ክስ ጠባብነት በሙስሊሞች አካባቢ ፤ ትምክህተኝነት በኦርቶዶክሶች አካባቢ የመዳበር ባህሪ አለው ተብሏል፡፡ (አፍሮ ታይምስ ሚያዚያ 14 2006 ዓ.ም)፡-  ገዥው ግንባር ኢሕአዴግ በሃይማኖት ይሁን በማንኛውም ሽፋን የሚደረግን የፖለቲካ ግጭት ለመመከት በሚል በአዲስ አበባ በተለያዩ በደረጃጀቶች ውስጥ ከታቀፉ አባሎቹ ጋር ውይይት በማካሄድ ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ [...]
Tue, Apr 22, 2014
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያየ አህጉር የምትኖሩ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ፣ በሕመም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ፣ እንዲኹም የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት በሙሉ፤ እርሱ ሕያው ኾኖ ሕያዋን መኾናችንን በትንሣኤው ላበሠረን ለጌታችን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ እንኳን በሰላም አደረሳችኹ!! ‹‹ወርኢናሃ ለሕይወት፤ ወተዐውቀት ለነ፤ ‹‹ሕይወትን አየናት፣ አወቅናትም›› (፩ኛዮሐ.፩÷፪) የሕይወት መገኛና ምንጭ አምላካችን እግዚአብሔር ነው፤ ከእግዚአብሔር የተገኘው ሕይወት የሰው ልጅ የዕውቀት ብርሃን ነው፤ አምላካዊ ሕይወት ካለው ሰው የሚፈልቅ ብርሃናዊ ዕውቀት ጽልመታዊውን ዓለም በብሩህነቱ ያሸንፋል እንጂ በጽልመታዊው ዓለም አይሸነፍም፡፡ (፩ኛዮሐ.፩÷፬ – ፭)፡፡ የሰው ልጅ ሕያው አምላክ በመልኩና በአምሳሉ የፈጠረው ፍጡር በመኾኑ ሕያውና ክቡር፣ ዘላለማዊና ብርሃናዊ፣ የማሰብ፣ የማመዛዘን፣ የመምረጥና የመወሰን ነጻነት ያለውና ከሌሎች ፍጥረታት ኹሉ የላቀ አእምሮ ያለው ልዑል ፍጡር ነው፡፡ ሰው ከእግዚአብሔር በተሰጠው ነጻነትና አእምሮ መሠረት ነጻነቱን ተጠቅሞ የመረጠውን የማድረግ ነጻነት ያለው ፍጡር ቢኾንም በነጻ ዕውቀቱና ምርጫው ለሚፈጽመው ኹሉ እርሱ ራሱ ሓላፊነቱን ይወስዳል፡፡ ይህም ማለት በምርጫው መሠረት የሚሠራው ሥራ ኹሉ በእውነተኛው ዳኛ በእግዚአብሔር ፊት መልካም ኾኖ ከተገኘ ምስጋናን፣ መልካም ኾኖ ካልተገኘ ግን ተጠያቂነትንና ፍርድን ያስከትልበታል ማለት ነው፡፡ ከዚኽ አንጻር የመጀመሪያው ሰው የኾነው አዳም ማድረግ ያለበትና ማድረግ የሌለበት ተለይቶ ከእግዚአብሔር ቢነገረውም የተነገረውን ሕግ ወደ ጎን ገሸሽ በማድረግ የራሱን ነጻ ምርጫ ተጠቅሞ ‹‹አትብላ›› የተባለውን በላ፡፡ በመኾኑም ይህ ድርጊት በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ ታላቅ ስሕተትና ድፍረት ነበረና [...]
Sun, Apr 20, 2014
FACT Miyaziya cover on MK
በመኾኑም ታጋዮቹ የመንግሥትነት ሥልጣንን ሲቆናጠጡ ቤተ ክርስቲያንን የማጥቃት የቀደመ ሕልማቸውን አሐዱ አሉ፡፡ ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ቀደም ይዛ የነበረውን መሬት መንጠቅ፣ በግፍ የተነጠቀቻቸውን ቤቶችና ሕንፃዎች አሟልቶ አለመመለስ፣ ቤተ ክርስቲያኗ በማኅበረ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በተለይም የማስታረቅና ግጭቶችን በሰላም የመፍታት ተልእኮዋን በመንጠቅ አዲስ ለተመሠረቱት ፖሊቲካዊ ማኅበራት መስጠት፤ ከዚኽም ባሻገር ከትጥቅ ትግል አንሥቶ በስለላና በሌሎች ተግባራት ህወሓትን ሲያገለግሉ የነበሩ ‹‹ታጋይ መነኮሳት››ን፣ ቀሳውስትንና ጥቁር ራሶችን በቤተ ክርስቲያኗ ቁልፍ ቦታዎች መሾም ከብዙ በጥቂቱ ሊጠቀሱ የሚችሉ ርምጃዎች ናቸው፡፡ በዚህ መልኩ በየገዳማቱ የሚሹለከለኩ ሰላዮች፣ በየገዳማቱና አድባራቱ የሚሾሙ ካድሬዎች፣ የድርጅቶችና መመሪያዎች ቦታዎችን ከሕጋዊና ፍትሐዊ አሠራር ውጭ ለዓመታት በሓላፊነት የተቆጣጠሩና በስብከተ ወንጌል ስም የሚቀመጡ ግለሰቦች ተደማምረው ቤተ ክርስቲያኗ የፖሊቲካ አውድማ እንድትኾን ተደርጓል፡፡ ‹‹Open Doors፡ Serving Persecuted Christians World Wide›› የተባለው ዓለም አቀፍ ድርጅት በተለያየ መንገድ ሰበሰብኋቸው ያላቸውን መረጃዎች በመጠቀም የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ማኅበረ ቅዱሳንን ለማፈራረስ የነበራቸውን አቋም በሚመለከት እንዲህ ብሏል፡- ‹‹መለስ ዜናዊ የማኅበረ ቅዱሳንን እንቅስቃሴን የሚደግፉ አልነበሩም፡፡ የመለስ ሞት እምነቱን በተሐድሶ[ፕሮቴስታንታዊ ኑፋቄ] መንገድ መምራት ለሚሹ ወገኖች ትልቅ ኪሳራ አስከትሏል፡፡ መለስ ማኅበረ ቅዱሳንን ለማንኮታኮት ያቀዱበት ፖሊቲካዊ ግብ፤ በቤተ ክርስቲያኗ ለመሸጉት የተሐድሶ ኑፋቄ አራማጆች ትልቅ ዕድል ነበር፡፡ ተተኪው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አክራሪውን ማኅበረ ቅዱሳን የማፈራረስ አቅም ያላቸው አለመኾኑ ለተሐድሶ ኑፋቄ አራማጆች ትልቅ ኪሳራ አስከትሏል፡፡›› ኢሕአዴግ መንግሥታዊ ሥልጣን በያዘ ማግስት ተግባራዊ ካደረጋቸው ኹነቶች መካከል የኢትዮጵያን ታሪክ ዳግም የመፃፍ ጅማሬ ነው፡፡ አዲሱ ትውልድ ኢሕአዴጋዊ የታሪክ [...]
Sat, Apr 19, 2014
Addis Guday Logo
(አዲስ ጉዳይ፤ ቅጽ ፰ ቁጥር ፪፻፲፪፤ ሚያዝያ ፳፻፮ ዓ.ም.) ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እስከ አሁን በታተሙ ቅዱሳት መጻሕፍትም ኾነ ለጥምቀት በታተሙ ካኔቴራዎች ላይ በኤፌሶን ፬÷፬ ላይ ያለው ጥቅስ ከነመገኛው ተጠቅሶ ከመታተሙ በቀር አንድ ሀገር የሚል የለውም፡፡ ከእውነታ አንጻር ይህን ጥቅስ መጥቀስ በራሱ ስሕተት ነው፤ የሌለን ነገር እንዳለ አድርጎ ማቅረብ ነውና፡፡ ‹‹ጥቁር ድመትን በጨለማ ውስጥ መፈለግ አስቸጋሪ ነው፤ በተለይ ደግሞ ድመቷ ከሌለች›› እንደሚባለው፡፡ ከሃይማኖትና ከጥምቀት ጋራ በአንድ ላይ አንድ ሀገር የሚል የክርስትና ትምህርትሊኖር የማይችለው ከክርስትና ዶግማ ጋራ የማይሔድ በመኾኑ ነው፡፡ ይህን ጥቅስ እስከ አሁን ፖሊቲከኞች እንጂ ሃይማኖተኞች ሲጠቅሱት አልታየም፡፡ ይህ እምነት ደግሞ የኹሉም የክርስትና አማኞች እምነት ነው፡፡ እንዴት ተነጥሎ የአንድ ማኅበር አባላትን ሊያስፈርጅ እንደቻለ የሚያውቁት ፈራጆቹ ብቻ ናቸው፡፡ እነዚህን ሦስት ነገሮች አንድ ላይ በማምጣት ‹‹አንድ ሀገር›› የሚለው ሐሳብ አምታች እንዲኾን ተደረገ እንጂ ‹‹አንድ ሀገር›› የሚለው ሐሳብ በራሱ በሕግ ወንጀል አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ሕግ ሁለት ዜግነትን አይፈቅድም፡፡ ‹‹ለአንድ ሀገር አንድ ሃይማኖት›› ቢል ሌሎችን የማስወገድ ሐሳብ አለው ሊባል ይችላል፡፡ ‹‹አንድ ሃይማኖት፣ አንድ ሀገር፣ አንድ ጥምቀት›› ማለት ግን የሰውዬውን አንድ እምነትን መቀበሉን፣ አንድ ጥምቀት መጠመቁን፣ የአንዲት ሀገር ዜጋ መኾኑን ከማመልከት ውጭ ነውሩም፣ ኃጢአቱም ወንጀሉም ምኑ ላይ ነው? እስኪ አንቀጽ ይጥቀሱልን፤ ወይስ ትክክል የሚኾነው ስንት ሀገር ነው? በቅዱስ ጳውሎስ የኤፌሶን መልእክት ላይ ያለው ቃል ‹‹አንድ ጌታ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት›› የሚል ነው፡፡ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ሓላፊም ይኹኑ ከዚህ በፊትም ይህን የሚያቀነቅኑ [...]
Sat, Apr 19, 2014
(function(d, s, id) { var js, fjs = d.getElementsByTagName(s)[0]; if (d.getElementById(id)) return; js = d.createElement(s); js.id = id; js.src = "//connect.facebook.net/en_US/all.js#xfbml=1"; fjs.parentNode.insertBefore(js, fjs); }(document, 'script', 'facebook-jssdk')); Posted by Bezawit Birehan.Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. dejeselam@gmail.com [...]
Thu, Apr 17, 2014
ሌሎች ጽሑፎቻቸውን፣ ቃለ ምልልሶቻቸውን እና ትምህርቶቻቸውን ለማግኘት በስማቸው የተሰየመውን ድረ ገጽ (http://www.aleqayalewtamiru.org/) ይጎብኙ።Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. dejeselam@gmail.com [...]
Thu, Apr 17, 2014
(ስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ - መጋቢት/፳፻፪ ዓ.ም):- ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት ፤ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብበት ፤ካህናትና ምእመናን በአጸደ ቤተክርስቲያን ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ የሚያዜሙበት፤ግብረ ሕማም በመባል የሚታወቀውን መጽፍ የሚያነቡበትና የሚሰሙበት፤ በነግህ፣ በሠልስት፣ በስድስት፣ በተሰዓት /ዘጠኝ /ሰዓት ፣ በሰርክ /በዐስራ አንድ/ ሰዓት እየመላለሱ የሚሰግዱበትና የሚጸለዩበት ልዩ ሳምንት ነው - ከሆሳዕና ማግስት እስከ ትንሳኤ። በዚህ ሳምንት በተለይ ካህናት ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ:: ምክንያቱም ጌታችን የደረሰበትን መከራና ስቃይ እንዲሁም የሰው ልጅ ፭ ሺ ፭መቶ ዘመን በጨለማ ግዞት ይኖር እንደነበር ለማዘከርም ጭምር ነው። የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መከራና ሕማም በጽኑ እንድናስበው ያስተማሩን ሐዋርያት ናቸው ። ለእነርሱም የነገራቸው ደግሞ ራሱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሰሙነ ሕማማት የጌታችንን ሕማማት ከማሰብ ጋር በርካታ ድርጊቶች መፈጸማቸውን የምናስታውስበት ሳምንት ነው::ሰኞ ---- መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ፦ በዚህ ዕለት ጌታችን ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ ቅጠል ያለባትን በለስ ተመልክቶ ወደ በለሲቱ ቢቀርብ ከቅጠል በቀር ምንም ነገር ባለማግኘቱ “ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ምንም ካንቺ ፍሬ አይበላ ” ማር ፲፩፥፲፬ በማለት ስለረገማት መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል። ይህ ቀን አንጽሖተ ቤተመቅደስ የፈጸመበት ሰኞም ይባላል ።ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ሄዶ በቤተመቅደሱ የሚሸጡትን እና የሚለውጡትን “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች” ማቴ ፳፩፥፲፫ በማለት ከቤተመቅደስ ገርፎ አስወጥቷቸዋልና።ማክሰኞ ---- የጥያቄ ቀን ፦ ሰኞ ዕለት በቤተመቅደስ ሲሸጡ እና ሲለውጡ የነበሩትን ሁሉ እየገረፈ በማባረሩ ምክንያት ለሰው ልጅ [...]
Tue, Apr 15, 2014

Hara News

- Hara Tewahido

ውይይቱ ቀጣዩ የአሰላለፍ ስልትና የምት አቅጣጫ የሚወሰንበት ሊኾን ይችላል ተሳታፊዎች ፍረጃዎችንና ክሦችን በመረጃና በሐሳብ የበላይነት ማጋለጥ ይገባቸዋል (አፍሮ ታይምስ፤ ቅጽ ፩ ቁጥር ፯፤ ማክሰኞ እና ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፲፬ – ፲፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) ገዥው ግንባር ኢሕአዴግ በሃይማኖት ይኹን በማንኛውም ሽፋን የሚደረ [...]

- Hara Tewahido

ቅዳሴው በቤተ መንግሥት ደብረ ገነት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ይከናወናል ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ‹‹ከኹለት ጊዜ በላይ›› በጸሎተ ቅዳሴ አገልግለውበታል የግብጽ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩዎች በትንሣኤ ሌሊት ጸሎተ ቅዳሴ ላይ ተሳተፉ (ቅጽ ፩ ቁጥር ፯፤ ማክሰኞ እና ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፲፬ – ፲፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) ከዕለ [...]

- Hara Tewahido

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያየ አህጉር የምትኖሩ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ፣ በሕመም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ፣ እንዲኹም የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ [...]

- Hara Tewahido

በመኾኑም ታጋዮቹ የመንግሥትነት ሥልጣንን ሲቆናጠጡ ቤተ ክርስቲያንን የማጥቃት የቀደመ ሕልማቸውን አሐዱ አሉ፡፡ ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ቀደም ይዛ የነበረውን መሬት መንጠቅ፣ በግፍ የተነጠቀቻቸውን ቤቶችና ሕንፃዎች አሟልቶ አለመመለስ፣ ቤተ ክርስቲያኗ በማኅበረ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በተለይም የማስታረቅና ግጭቶችን በሰላም የ [...]

- Hara Tewahido

(አዲስ ጉዳይ፤ ቅጽ ፰ ቁጥር ፪፻፲፪፤ ሚያዝያ ፳፻፮ ዓ.ም.) ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እስከ አሁን በታተሙ ቅዱሳት መጻሕፍትም ኾነ ለጥምቀት በታተሙ ካኔቴራዎች ላይ በኤፌሶን ፬÷፬ ላይ ያለው ጥቅስ ከነመገኛው ተጠቅሶ ከመታተሙ በቀር አንድ ሀገር የሚል የለውም፡፡ ከእውነታ አንጻር ይህን ጥቅስ መጥቀስ በራሱ ስሕተት ነ [...]

Andadirgen

- አንድ አድርገን

·        በዘመነ ደርግ ሲኖዶስ እንዲበተን ተደርጓል ፤ መስቀል ለጨረታ ቀርቧል ፤ ፓትርያርኩ የሕይወት መስዋዕትነትን ስለ እምነታቸው ተቀብለዋል ፤ አብያተክርስቲያናት ተዘግተዋል ፤ የምዕመናን መንፈሳዊ ሕይወት ፈተና ላይ ወድቋል ፤  …… (አንድ አድርገን ሚያዚያ 16 ፤ 2004 ዓ.ም )፡- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስ [...]

- አንድ አድርገን

የአቡነ ማትያስ የግብፅ ጉብኝት ተራዘመ(ሪፖርተር  ሚያዚያ 15 2006 ዓ.ም) በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በተደረገላቸው ግብዣ መሠረት በመጪው ዓርብ ግብፅን ለመጐብኘት ዕቅድ የነበራቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ጉብኝታቸውን ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የግብፅ ቤተ ክርስቲያን መጠየቋን ምንጮችን በመጥቀ [...]

- አንድ አድርገን

የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱና ቤተሰቦቻቸው በሰንበት በቤተመንግሥት ግቢ በምትገኝው ቤተ ክርስቲያን እንደሚስቀድሱና ከቤተሰቦቻቸው ጋርም እንደሚቆርቡ ተገለጸፓትርያርኩ ተገኝተው ፀሎተ ቅዳሴውን መርተው አገልግለውበታል፡፡  በብሔራዊ ቤተመንግሥት ቅጽ ውስጥ በምትገኝውና በደብረ ገነት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ፕሬዝዳንቱ እና ቤተሰቦቻቸው በእለተ እሑድ በሚከናወነው ፀሎተ ቅዳሴ  እየተሳተፉ ቅዱስ ቁርባን እንደሚቀበሉ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሚመ [...]

- አንድ አድርገን

ኢሕአዴግ አደረጃጀቶቹ ስለ አክራሪነትና ጽንፈኝነት ያላቸውን ግንዛቤና አቋም የሚያዳምጥበትን ውይይት እያካሔደ ነውበማኅበረ ቅዱሳን ላይ የተሰነዘረውን አክራሪነትን ፍረጃ ተሳታፊዎቹን አስቆጣ ፍረጃው ለውይይቱ አካሄድ ከተቀመጠው አቅጣጫ ውጪ ነው ተብሏል፡፡ ‹‹ መንግሥት ማኅበረ ቅዱሳን አክራሪ ለመሆኑ አስገራሚ አስገራሚ ማስረጃዎች አሉት›› በስብሰባው ላይ የተነሳ ፍረጃ እና ክስ ጠባብነት በሙስሊሞች አካባቢ ፤ ትምክህተኝነት በኦር [...]

Deje Selam

- DejeS ZeTewahedo

(function(d, s, id) { var js, fjs = d.getElementsByTagName(s)[0]; if (d.getElementById(id)) return; js = d.createElement(s); js.id = id; js.src = "//connect.facebook.net/en_US/all.js#xfbml=1 [...]

- DejeS ZeTewahedo

“የራስ ቅል የሚሉት ሥፍራ” (በአለቃ አያሌው ታምሩ)ሌሎች ጽሑፎቻቸውን፣ ቃለ ምልልሶቻቸውን እና ትምህርቶቻቸውን ለማግኘት በስማቸው የተሰየመውን ድረ ገጽ (http://www.aleqayalewtamiru.org/) ይጎብኙ።Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tew [...]

- DejeS ZeTewahedo

(ስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ - መጋቢት/፳፻፪ ዓ.ም):- ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት ፤ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብበት ፤ካህናትና ምእመናን በአጸደ ቤተክርስቲያን ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ የሚያዜሙበት፤ግብረ ሕማም በመባል የሚታወቀውን መጽፍ የሚያነቡበትና የሚ [...]

Ahati Tewahedo

- Ahati Tewahedo

የሚከተለውን አስተያየየት መሐሪ Mulugeta Maranatha ከተባሉ ግለሰብ ፌስ ቡክ(facebook) ገጽ ያገኘነው ነው።+++ሰሞኑን እንዲያውም በቅርቡ የቅድስት አገር ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ዳንኤል በደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤ/ክ ውስጥ ከሚገኙ ከተወሰኑ ምእመናን ጋር እና ከተወገዙት ካሕናት መ [...]

- Ahati Tewahedo

የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢ መልአከ ኃይል ጌታሁን መኮነን ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ በተገኙበት ውይይት ላይ የቤተ ክርስቲያን አንድነት እንዲመጣ ያስተላፉት መልዕክት ነበረ። መልአከ ኃይል ጌታሁን መኮነን በአሁን አቋማቸው የሚኒያፖሊስ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን "በገለልተኝነት አሥተዳደር ይቀጥል [...]

- Ahati Tewahedo

በሰሜን አሜሪካን በሚኒያፖሊስ ከተማ በሚኒሶታ ግዛት የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውዝግብ ከአንድ ዓመት በላይ ፈጅቶ በዘንድሮው በዓለ ትንሣኤ ዕለት አባላቱ ለሁለት ተከፍለው በዓሉን በተለያየ ቦታ አክብረው ዋሉ። ይህ ውዝግብ ከመነሻው ጊዜ ጀምሮ ለአሐቲ ተዋሕዶ በቅርበት መረ [...]